ሕዳር 22/2018 (አሐዱ ሬዲዮ) አምባሳደር በትረ መንግስቱ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኃላፊ ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሹመዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሕዳር 23 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ አምባሳደር በትረ መንግስቱን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኃላፊ ሚኒስትር ዴኤታ አድርገው መሾማቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ /ቤት ያገኘነዉ መረጃ ያመላክታል፡፡

#አሐዱ_የኢትዮጵያውያን_ድምጽ