በተጨማሪም ከናይጄሪያ መንግሥት ጋር የዲፕሎማቲክ እና የሰርቪስ ፓስፖርት ለያዙ ሰዎች ቪዛን ለማስቀረት በተፈረመው የሁለትዮሽ ስምምነት ላይ ተወያይቶ ለውሳኔ ወደ ምክር ቤቱ መርቶታል
የአቅጣጫ መጠቆሚያ (ጂ.ፒ.ኤስ)ን ጨምሮ መመሪያውን በጣሱ የሜትር ታክሲ አገልግሎት ሰጪዎች ላይ የእግድ ደብዳቤ መጻፉ ተነግሯል
በኢትዮጵያ ከባህላዊ ማብሰያ መንገዶች ጋር ተያይዘው በሚከሰቱ የጤና ችግሮች ምክንያት በየዓመቱ 63 ሺሕ ሰዎች ሕይወታቸውን ያጣሉ ተብሏል
ኤፍ ኤም 94.3