ይህም ካለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር 73 በመቶ ብልጫ አለው ተብሏል
ትራንስፖርት ቢሮ በበኩሉ፤ ከታሪፍ በላይ በማስከፈልና ትርፍ በመጫን ሕዝብን ያማረሩ ከ900 መቶ በላይ አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ ወስጃለሁ ብሏል
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቆጣሪ ቅየራ ያልተደረገላቸው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለቆጣሪው የሚሆን መሠረታዊ ነገር ያላሟሉና ክፍያ ያልፈጸሙ ናቸው ብሏል
ኤፍ ኤም 94.3