በአዲስ ፎርማት ብቅ ያለው የአለም ክለቦች ዋንጫ የምድብ ድልድል ከደቂቃዎች በፊት ወጥቷል።
ምድብ 1
ፒኤስጂ
አትሌቲኮ ማድሪድ
ቦታፎጎ
ሲያልት ሳውንደርስ
ምድብ 2
ፓልሜራስ
ፖርቶ
አል አህሊ
ኢንተር ሚያሚ
ምድብ 3
ባየር ሙኒክ
ኦክላንድ ሲቲ
ቦካ ጁኒየርስ
ቤንፊካ
ምድብ 4
ፍላሚንጎ
ኤስፒያንስ ደ ቱኒዝ
ቼልሲ
ክለብ ሌዎን
ምድብ 5
ሪቨር ፕሌት
ኡራዋ ሬድስ
CF ሞንቴሬ
ኢንተር ሚላን
ምድብ 6
ፍሉሚኔስ
ዶርቱመንድ
ኡሳን HD
ማሜሎዲ ሰንዳውንስ
ምድብ 7
ማንቸስተር ሲቲ
ዊዳድ
አል አይን
ጁቬንቱስ
ምድብ 8
ሪያል ማድሪድ
አል ሒላል
CF ፓቹካ
ሳልዝበርግ
የውድድሩ ፎርማትም:
የአለም ክለቦች ዋንጫ ፎርማት የሚሆነው ያሉት 32 ክለቦች በ 8 ምድቦች 4 እየሆኑ ይመደባሉ አራቱም አንድ ጊዜ እርስ በእርስ ይጫወቱና 1 እና 2 የሚጨረሱ 16 ክለቦች ጥሎ ማለፉን ይቀላቀላሉ።
ከጥሎ ማለፍ ቀጥሎ ሩብ ፍፃሜ ከዚያም ግማሽ ፍፃሜ ከዚያም ፍፃሜ ሆኖ ውድድሩ ያበቃል።
🚨|| ውድድሩ የት ይካሄዳል?
ውድድሩ በአሜሪካ የሚደረግ ሲሆን ጅማሬውን እዛው አሜሪካ በምትገኘው ሚያሚ ከተማ ያካሂዳል።
ውድድሩ በመጪው ወረሀ ሰኔ ቀን 8 ጀምሮ ሐምሌ 6 ይጠናቀቃል።