በትላንቱ ቀዳሚ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሐግብር ስሑል ሽረ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ጨዋታቸውን ነጥብ በመጋራት ፈጽመዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔውን ትላንት ያካሄደ ሲሆን የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ምርጫን ጨምሮ በአራት አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ አፅድቋል።
ቀያይ ሰይጣኖቹ 2 ግቦችን አስተናግደው ወደካሪንግተን ተመልሰዋል።
የእለቱ ታላላቅ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና በአምስቱም የአውሮፖ ታላላቅ ሊጎች ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች ዝርዝር
ኢትዮጵያ ቡና ከአርባምንጭ ከተማን 2-0 በረቱበት ጨዋታ ላይ ግቦቹን ዲቫይን ዋቹኩዋ እና ኦካይ ጁል ማስቆጠር ችለዋል።
በአዲስ ፎርማት ብቅ ያለው የአለም ክለቦች ዋንጫ የምድብ ድልድል ከደቂቃዎች በፊት ወጥቷል።
ኤፍ ኤም 94.3