በዚህ ሳምት በሶሪያ ኢሌፕ ግዛት ጥቃት እየፈፀሙ የሚገኙት የሽብር ቡድኖች በዩክሬን ልዩ ወታደራዊ ስልጠና ተስጥቷቸዋል ሲል ኬየቭ ፖስት አስነብቧል።
ዩክሬን በሶሪያ ዉስጥ ለረጅም አመት ጥቃት ከፍቶ የሚገኛዉን የኪሚክ የሽብር ቡድን በማሰልጠን ላይ እንደሆናችና ዘገባዉ ያጋለጠ ሲሆን፤ሰዉ አልባ አዉሮፕላኖችን ጭምር እያስታጠቀች ነዉ ሲል አጋልጧል።
የኪሚክ ቡድን በሶሪያ በአሌፖ ዳርቻ በሚገኘው የሩሲያ ጦር ሰፈር ላይ በተሳካ ሁኔታ በማጥቃት በቁሳቁስ ላይ ጉዳት እንዳደረሰ አስታዉቋል።
ነገር ግን ክስ የቀረበባት ዩክሬን ይህ ዜና እስካጠናቀርንበት ጊዜ ድረስ ዝምታን መርጣለች።
ዘገባዉ የአጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ነዉ።
በሶሪያ ኢሌፕ ግዛት ላይ ጥቃት እየፈፀሙ የሚገኙት የሽብር ቡድኖች በዩክሬን እንደሚደገፉ ተገልጿል
በዚህ ሳምት በሶሪያ ኢሌፕ ግዛት ጥቃት እየፈፀሙ የሚገኙት የሽብር ቡድኖች በዩክሬን ልዩ ወታደራዊ ስልጠና ተስጥቷቸዋል ሲል ኬየቭ ፖስት አስነብቧል