ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ እና ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሙሀሙድ በአዲስ አበባ ተገናኝተው መክረዋል
ሕዳር 25/2017 (አሐዱ ሬዲዮ) በቅርቡ የኤርትራዉ ፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከሀገራቸዉ የቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር በነበራቸዉ ቃለመጠይቅ፤ "ዋናዉ ትኩረታችን ሁሌም ጦርነትን ማስወገድ ነው" ሲሉ ተደምጠዋል።
ኤፍ ኤም 94.3